ይህን ለሚያዩ ሁሉ ሰላም ይሁን!

Tuesday, November 30, 2010

የእለት እንጀራ

አሳብ በምክር ትጸናለች፥ በመልካምም ምክር ሰልፍ አድርግ። ምሳሌ 20:18

የእለት እንጀራ

መተላለፍህን እንደ ደመና፥ኃጢአትህንም እንደ ጭጋግ ምስሼአለሁ፡ተቤዥቼሃለሁና ወደ እኔ ተመለስ።
ኢሳይያስ ፵፬፤፳፪

Tuesday, November 9, 2010

የእለት እንጀራ

እግዚአብሔርም የተቤዣቸው ይመለሳሉ እየዘመሩም ወደ ጽዮን ይመጣሉ፤ የዘላለም ደስታ በራሳቸው ላይ ይሆናል፤ ሐሤትንና ደስታን ያገኛሉ፥ ኀዘንና ትካዜም ይሸሻሉ። 
ኢሳይያስ 35:10